መጽሐፍ ቅዱስ ለህፃናት

የምትወዱት የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ፍጹም በነፃ

ሌሎች ቋንቋዎች

ዓላማዎችን

ማቴዎስ 19፡14 ኢየሱስ እንዲህ አለ “ህፃናትን ተውአቸው፤ ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው መንግሥተ ሠማያት እንደነዚህ ላሉት ናትና፡፡”

መጽሐፍ ቅዱስ ለህፃናት ዓላማው ኢየሱስ ክርስቶስን ለህፃናት በሚገባቸው መልኩ በምሣሌ የተደገፈ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች እና ተዛማጅነት ያላቸው የተለያዩ ነገሮችን ማለት የመገናኛ ብዙሃን፣ ዓለም አቀፍ የግንኙነት መረቦችን ያካተተ፣ የሞባይል ሥልክ ወይም ፒዲኤ፣ የታተሙ በተለያየ ቀለም የተቀቡ በራሪ ጽሑፎች እና በተለያዩ ህፃናት ሊግባቡ በሚችሉና ሊናገሩ በሚችሉ ቋንቋዎች ነው፡፡

እነኚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 1.8 ሚሊዮን ለሚጠጉ በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ህፃናት በነፃ ይሠራጫሉ፡፡

የዜና ወረቀት ለማግኘት መስማማት